የ ዳታ ምንጭ እንደ ሰንጠረዥ
ተጨማሪ የ ሰንጠረዥ መመልከቻ ማስጀመሪያ በ መመልከቻ ዘዴ ውስጥ ሲሆኑ ይህ የ ዳታ ምንጭ ሰንጠረዥ እንደ ተግባር ይጀምራል: ለ እርስዎ ሰንጠረዥ ክ ፎርሙ በላይ ይታያል
የ ዳታ ምንጭ እንደ ሰንጠረዥ
የ ሰንጠረዥ መመልከቻ እና የ ፎርም መመልከቻ የሚያሳዩት ተመሳሳይ ዳታ ነው: በ ሰንጠረዥ መመልከቻ ላይ የ ተደረገ ለውጥ በ ፎርም መመልከቻ ላይ ይታያል: በ ፎርም መመልከቻ ላይ የ ተደረገ ለውጥ በ ሰንጠረዥ መመልከቻ ላይ ይታያል
በርካታ የ ሎጂካል ፎርሞች በ ሰነድ ውስጥ ካል: ሰንጠረዥ ማሳየት የሚችለው በ አንድ ጊዜ አንድ ብቻ ነው