ቃላት መፍቻ
ይህ ክፍል የሚያቀርበው መረጃ ባጠቃላይ ስለ ኢንተርኔት ቴክኒካል ጉዳይ ነው LibreOffice, አስፈላጊ የ ኢንተርኔት ደንብ ቃላት መፍቻ
ቃላት መፍቻ የሚገልጸው የ ቴክኒካል ደንቦችን ነው በ ስራ ላይ የሚገጥሞትን በሚሰሩ ጊዜ በ LibreOffice.
እርስዎ አዲስ ከሆኑ ለ ኢንተርኔት: ብዙ አዲስ ያልተለመዱ ቃሎች ይገጥምዎታል: ለምሳሌ: መቃኛ: ምልክት ማድረጊያ: ኢ-ሜይል: ድህረ ገጽ: መፈለጊያ ሞተር: እና በጣም ብዙ በርካታ ቃሎች ይገጥምዎታል: የ መጀመሪያውን ደረጃ ቀላል ለማድረግ: ይህ ቃላት መፍቻ ጥቂት በጣም አስፈላጊ የሆኑትን ለ መግለጽ ይሞክራል በ ኢንተርኔት: ኢንትራኔት: ደብዳቤ: እና ዜናዎች ውስጥ