LibreOffice 6.2 እርዳታ
መጫኛ/ማስቀመጫ ማሰናጃዎች ባጠቃላይ መወሰኛ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫዎች - መጫኛ/ማስቀመጫ
ከ ባጠቃላይ ክፍል ነባር ማሰናጃውን መምረጥ ይችላሉ ሰነዶችን ለማስቀመጥ እና ነባር የ ፋይል አቀማመጥ
ባጠቃላይ ባህሪዎች ለ መጫኛ እና ለ ማስቀመጫ መወሰኛ ለ Microsoft Office ሰነዶች በ VBA (Visual Basic for Applications) code.
የ Microsoft Office ሰነዶች ለ ማምጣት እና ለ መላክ ማሰናጃ መወሰኛ
ማሰናጃዎች መግለጫ ለ HTML ገጾች.
Resets changes made to the current tab to those applicable when this dialog was opened.
Some options cannot be reset once edited. Either edit back the changes manually or click Cancel and reopen the Options dialog.