LibreOffice 6.4 እርዳታ
ይምረጡ አቀራረብ - ገጽ
ከ መደብ tab ገጽ ውስጥ: ይምረጡ የ መደብ ቀለም ወይንም የ መደብ ንድፍ
በ ሰንጠረዥ ውስጥ ይህ መደብ የሚታየው በሚታተመው ክፍል ጀርባ ነው በሌላ ላይ አይደለም
የ ተዛመዱ አርእስቶች
Changing the SlidePage Background Fill
መደብ tab ገጽ
መደብ በ ጽሁፍ ውስጥ
መደብ በ ሰንጠረዥ ውስጥ