የ ጎን መደርደሪያ
የ ጎን መደርደሪያ የ ቁመት ንድፍ የ ተጠቃሚ ገጽታ ነው: የሚያቀርበውም ይዞታዎችን: ባህሪዎችን: የ ዘዴ አስተዳዳሪ: ሰነድ መቃኛ: እና የ መገናኛ አዳራሽ ገጽታዎች ናቸው
የ ጎን መደርደሪያ የሚያርፈው በ ግራ ጎን በኩል በ ሰነዱ መመልከቻ ቦታ እና በ tab መደርደሪያ ከ tab ቁልፎች በያዘው ውስጥ ነው: ያንን በሚጫኑ ጊዜ የ ተለየ tab ማሳረፊያ ይታያል
LibreOffice 7.0 እርዳታ