LibreOffice 7.1 እርዳታ
ራሱ በራሱ ክፍሎችን በ ይዞታዎች መሙያ
የ LibreOffice ሰንጠረዥ ዝርዝር ተጨማሪ ምርጫዎች አሉት ክፍሎችን ለመሙያ
ዝርዝር ይዞታዎችን በመጠቀም ክፍሎችን መሙያ:
መጥሪያ የ አገባብ ዝርዝር በ ክፍል ውስጥ አድርገው ይምረጡየ ምርጫ ዝርዝር.
ሁሉንም ጽሁፍ የያዘ የ ዝርዝር ሳጥን በ አሁኑ አምድ ውስጥ ይታያል ጽሁፉ የ ተለየው በ ፊደል ቅደም ተከተል ነው እና የ በርካታ ማስገቢያ ዝርዝር የሚታየው አንዴ ነው
ይጫኑ አንዱን ከ ዝርዝር ማስገቢያ ውስጥ ኮፒ ለማድረግ እና ወደ ክፍሉ ውስጥ ለማስገባት