የ ዳታ ምንጭ ይምረጡ
ይምረጡ ዳታቤዝ እና ሰንጠረዥ ወይንም ጥያቄ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን ዳታ የያዘውን
ምርጫዎች
እርስዎ መምረጥ የሚችሉት የ ተመዘገበ ዳታቤዝ ብቻ ነው በ LibreOffice. ለ መመዝገብ የ ዳታ ምንጭ: ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice Base - ዳታቤዝ
ዳታቤዝ
ይምረጡ ዳታቤዝ የ ዳታ ምንጭ የያዘውን እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን
የ ዳታ ምንጭ
ይምረጡ የ ዳታ ምንጭ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን
አይነት
ይጫኑ የ ምንጭ አይነት ለ ተመረጠው ዳታ ምንጭ እርስዎ ከ አራት ምንጮች አይነት መምረጥ ይችላሉ: "ሰንጠረዥ": "ጥያቄ" እና "SQL" ወይንም SQL (Native).