LibreOffice 7.1 እርዳታ
በ ፒቮት ሰንጠረዥ ለ መነጨው ሰንጠረዥ እቅድ መወሰኛ
የ ፒቮት ሰንጠረዥ የ ዳታ ሜዳዎችን የሚያሳየው እንደ ቁልፎች ነው: እርስዎ መጎተት እና መጣል ይችላሉ የ ፒቮት ሰንጠረዥ ለ መግለጽ
የ ፒቮት ሰንጠረዥ እቅድ ለ መግለጽ: ይጎትቱ እና ይጣሉ የ ዳታ ሜዳ ቁልፎች ወደ የ ገጽ ሜዳዎች: ረድፍ ሜዳዎች: አምድ ሜዳዎች ውስጥ: እና የ ዳታ ሜዳዎች: ቦታዎች ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም መጠቀም ይችላሉ መጎተቻ እና መጣያ እንደገና ለማዘጋጀት የ ዳታ ሜዳዎች በ ፒቮት ሰንጠረዥ ውስጥ
LibreOffice ራሱ በራሱ መግለጫ መጨመሪያ ወደ ቁልፎች ውስጥ የ ተጎተቱ ወደ ዳታ ሜዳዎች ቦታ ውስጥ: መግለጫው የ ዳታ ሜዳ ስም ይዟል እንደ መቀመሪያ ዳታ ለ ፈጠረው
ተግባር ለ መቀየር የ ዳታ ሜዳ የ ተጠቀመበትን: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ቁልፍ ላይ ከ ዳታ ሜዳዎች ቦታ ከ ዳታ ሜዳ ንግግር ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ቁልፍ ላይ በ ረድፍ ሜዳዎች ወይንም አምድ ሜዳዎች ቦታ ላይ
ለ ፒቮት ሰንጠረዥ ተጨማሪ ምርጫዎች ማሳያ ወይንም መደበቂያ
ለ ፒቮት ሰንጠረዥ ውጤቶች ማሳያ ማሰናጃዎች መወሰኛ
ለ አሁኑ የ ፒቮት ሰንጠረዥ ዳታ የያዘውን ቦታ ይምረጡ
የ ፒቮት ሰንጠረዥ ውጤት እንዲታይ የሚፈልጉበትን ቦታ ይምረጡ
የ ተመረጠው ቦታ ዳታ ከያዘ: የ ፒቮት ሰንጠረዥ ዳታው ላይ ደርቦ ይጽፋል: የ ነበረው ዳታ እንዳይጠፋ ከፈለጉ: የ ፒቮት ሰንጠረዥ ራሱ በራሱ ቦታ እንዲመርጥ ያድርጉ ውጤቱን ለማየት
ከ ዳታ ምንጭ ውስጥ ባዶ ሜዳዎችን መተው
ራሱ በራሱ መመደቢያ ረድፎች ያለ ምልክቶች ወደ ምድብ ከ ረድፍ በላይ በኩል
ማስሊያ እና ማሳያ ባጠቃላይ ጠቅላላ የ አምድ ስሌቶች
ማስሊያ እና ማሳያ ባጠቃላይ ጠቅላላ የ ረድፍ ስሌቶች
የ ማጣሪያ ቁልፍ መጨመሪያ ለ ፒቮት ሰንጠረዥ የ ሰንጠረዥ ዳታ መሰረት ያደረገ
የ ማጣሪያ ንግግር መክፈቻ
ይምረጡ ይህን ምልክት ማድረጊያ ሳጥን እና ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ እቃ ምልክት ላይ በ ሰንጠረዥ ውስጥ ለ ማሳየት የ ተደበቀ ዝርዝር ከ እቃው ውስጥ: ይህን ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ያጽዱ እና ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ክፍል ላይ በ ሰንጠረዥ ውስጥ ለ ማረም የ ክፍሉን ይዞታዎች
ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:
የ ክፍል መጠን መምረጫ: እና ይምረጡ ዳታ - ቡድን እና ረቂቅ - ዝርዝር ማሳያ
ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ሜዳ ላይ በ ሰንጠረዥ ውስጥ
እርስዎ ሁለት ጊዜ-ከ ተጫኑ በ ሜዳ ላይ አጠገቡ ሌላ ሜዳ ካለ በ ተመሳሳይ ደረጃ የ ዝርዝር ማሳያ ንግግር ይከፈታል:
ሜዳ ይምረጡ እርስዎ ዝርዝሩን ማየት የሚፈልጉትን ከ