በ ቀጥታ መጠቆሚያን መጠቀሚያ

በ ቀጥታ መጠቆሚያ እርስዎን የሚያስችለው ጽሁፍ በ ገጽ ውስጥ በ ማንኛውም ቦታ ማስገባት ነው

በ ቀጥታ መጠቆሚያ ባህሪ ለማሰናዳት: ይምረጡ - LibreOffice መጻፊያ - የ አቀራረብ እርዳታ

  1. On the Tools bar, click the Direct Cursor icon Icon.

  2. በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ በ ባዶ ቦታ ላይ ይጫኑ: የ አይጥ መጠቆሚያው ይቀየራል ወደ ማሰለፊያ አንጸባራቂ እርስዎ በሚጽፉት ጽሁፍ ላይ ይፈጸማል

    Icon Align left

    Icon Centered

    Icon Align right

  3. እርስዎ ጽሁፍ ይጻፉ: LibreOffice ራሱ በራሱ የሚፈለገውን ቁጥር ባዶ ቦታ ያስገባል: እና ምርጫው ከተቻለ: tabs እና ክፍተት