LibreOffice 7.1 እርዳታ
ማሰናጃዎች መወሰኛ ለ ODBC ዳታቤዞች: ይህ የ እርስዎን መድረሻ ዳታ ያካትታል: driver ማሰናጃዎች: እና የ ፊደል ትርጉሞች
ዳታቤዝ ጋር የሚደርሰውን ተጠቃሚ ስም መጻፊያ
ፍቃድ የሌላቸውን ተጠቃሚዎች ወደ ዳታቤዝ እንዳይደርሱ መከልከያ: እርስዎ የ መግቢያ ቃል አንድ ጊዜ በ ክፈለ ጊዜ ማስገባት አለብዎት
ይህን የ ጽሁፍ ሜዳ ይጠቀሙ ለ ተጨማሪ በ ምርጫ driver ለማሰናጃ ይህ አስፈላጊ ሲሆን
ይምረጡ የ ኮድ መቀየሪያ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን ለ መመልከት ከ ዳታቤዝ ውስጥ LibreOffice. ይህ ዳታቤዙ ላይ ምንም ተጽእኖ አይፈጥርም ይምረጡ "ስርአት" የ ነባር ባህሪ ማሰናጃ ለ መጠቀም: ጽሁፍ እና የ ዳታቤዝ ዳታቤዝ የ ተወሰኑ ናቸው ባህሪዎች ለ ማሰናጃ በ ተወሰነ-መጠን ባህሪ እርዝመት ውስጥ: ሁሉም ባህሪዎች ይቀየራሉ በ ተመሳሳይ ቁጥር ባይቶች
ማስቻያ LibreOffice ድጋፍ ለ በራሱ-መጨመሪያ ዳታ ሜዳዎች ለ አሁኑ ODBC ወይንም JDBC ዳታ ምንጭ ይምረጡ ይህን ምልክት ማድረጊያ ሳጥን የ ዳታቤዝ የማይደግፍ ከሆነ በራሱ-መጨመሪያ ገጽታ በ SDBCX ደረጃ ውስጥ: ባጠቃላይ የ በራሱ-መጨመሪያ መመረጡን ለ ቀዳሚ ቁልፍ ሜዳ
ያስገቡ የ SQL ትእዛዝ መግለጫ የ ዳታ ምንጭ ትእዛዝ ለ በራሱ-መጨመሪያ የሚገለጽበት ኢንቲጀር ዳታ ሜዳ ለምሳሌ: መደበኛ SQL መግለጫ የሚፈጥረው የ ዳታ ሜዳ ነው:
ሰንጠረዥ መፍጠሪያ "ሰንጠረዥ1" ("id" ኢንቲጀር)
ለ በራሱ-መጨመሪያ የ "id" ዳታ ሜዳ በ MySQL ዳታቤዝ: ይቀይራል አረፍተ ነገሩን ወደ:
ሰንጠረዥ መፍጠሪያ "ሰንጠረዥ1" ("id" ኢንቲጀር በራሱ_መጨመሪያ)
በ ሌላ አነጋገር: ያስገቡ በራሱ_መጨመሪያ ወደ በራሱ-መጨመሪያ አነጋገር ሳጥን ውስጥ
ያስገቡ ለ SQL አረፍተ ነገር የሚመልስ የ መጨረሻውን በራሱ-መጨመሪያ ዋጋ ለ ቀዳሚ ቁልፍ ዳታ ሜዳ: ለምሳሌ:
ይምረጡ መጨረሻ_የገባው_ን();
ስሞች መጠቀም የሚቻለው ባህሪዎቹ ሊረጋገጡ የሚችሉትን ብቻ ነው በ SQL92 ስም ማስገደጃ ከ ዳታ ምንጭ ውስጥ: ሌሎች ሁሉንም ባህሪዎች አይቀበልም እያንዳንዱ ስም መጀመር አለበት በ ዝቅተኛ ወይንም በ ከፍተኛ ፊደል ወይንም ከ ስሩ ማስመሪያ ( _ )ባህሪ: ቀሪው ባህሪዎች ASCII ፊደሎች: ከ ስሩ ማስመሪያ: እና ቁጥሮች መሆን ይችላሉ
የ አሁኑን ዳታ ይጠቀሙ ለ መዝገብ: ይህ ጠቃሚ ነው ለ ODBC ዳታ ምንጭ ከ ዳታቤዝ ሰርቨር ውስጥ: የ ODBC ዳታ ምንጭ ከሆነ በ የ ዳታቤዝ driver, ይህን ምልክት ማድረጊያ ሳጥን አይንኩት