LibreOffice 7.1 እርዳታ
መቀላቀያ ይዞታዎችን የ ተመረጡትን ክፍሎች ወደ ነጠላ ክፍል
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ይምረጡ አቀራረብ - ክፍሎች ማዋሀጃ - ክፍሎች ማዋሀጃ
የ ተዋሀዱ ክፍሎች የ መጀመሪያውን ክፍል የ ዋናውን ክፍል መጠን ስም ይወስዳሉ: የ ተዋሀዱ ክፍሎችን ለ ሁለተኛ ጊዜ ማዋሀድ አይቻልም ከ ሌሎች ክፍሎች ጋር: መጠን አራት ማእዘን መፍጠር አለበት: በርካታ ምርጫዎች የ ተደገፉ አይደሉም
የሚዋሀዱት ክፍሎች በ ውስጣቸው ይዞታዎች ካላቸው: የ ደህንነት ንግግር ይታያል
ሶስት አማራጮች ዝግጁ ናቸው:
የ ተደበቁ ክፍል ይዞታዎችን ወደ መጀመሪያው ክፍል ማንቀሳቀሻ : ዋናው የ ተደበቁ ክፍል ይዞታዎች በ ተከታታይ የ ተገናኙ ናቸው ከ መጀመሪያው ክፍል ጋር: እና የ ተደበቁ ክፍሎች ባዶ ይሆናሉ: የ መቀመሪያ ውጤቶች የሚያመሳክሩት የ ተደበቁ ክፍሎች ነው: ወይንም የ መጀመሪያው ክፍል ይሻሻላል
የ ተደበቁ ክፍሎች ይዞታዎች ማስቀመጫ: ይዞታዎች የ ተደበቁ ክፍሎች የሚቀመጡበት: የ መቀመሪያ ማመሳከሪያ ውጤት ለ ተደበቀው ክፍል አይቀየርም
የ ተደበቁ ክፍሎች ይዞታዎች ባዶ ማድረጊያ: ይዞታዎች የ ተደበቁ ክፍሎች የሚወገዱት: የ መቀመሪያ ማመሳከሪያ ውጤት ለ ተደበቀው ክፍል ይሻሻላል
ክፍሎችን ማዋሀድ የ ስሌቶች ስህተት ሊፈጥር ይችላል በ መቀመሪያ ሰንጠረዥ ውስጥ