LibreOffice 7.2 እርዳታ
ይምረጡ ጽሁፍ መፈጸም የሚፈጉትን ወደ በትንንሽ ከፍ ብሎ መጻፊያ ወይንም በትንንሽ ዝቅ ብሎ መጻፊያ
ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:
ይምረጡ አቀራረብ - ባህሪ - ቦታ እና ከዛ ይምረጡ በትንንሽ ከፍ ብሎ መጻፊያ ወይንም በትንንሽ ዝቅ ብሎ መጻፊያ
ይጫኑ ትእዛዝCtrl+Shift+P በትንንሽ ከፍ ብሎ መጻፊያ እና ትእዛዝCtrl+Shift+B በትንንሽ ዝቅ ብሎ መጻፊያ
የ ተዛመዱ አርእስቶች
አቀራረብ - ባህሪ - ቦታ
መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ - መቀየሪያ