LibreOffice 7.2 እርዳታ
መስቀልኛ-ማመሳከሪያ እርስዎን የሚያስችለው በ ተወሰነ ጽሁፍ እና እቃዎች መካከል መዝለል ነው በ ነጠላ ሰነድ ውስጥ: የ መስቀልኛ-ማመሳከሪያ የያዘው ኢላማ እና ማመሳከሪያ ማስገቢያ ነው እንደ ሜዳዎች አይነት በ ሰነድ ውስጥ
እቃዎች ከ መግለጫ ጋር እና ምልክት የተደረገባቸውን እንደ ኢላማ ሊጠቀሙ ይችላሉ
መስቀልኛ-ማመሳከሪያ መጀመሪያ ከ ማስገባትዎት በፊት: በ እርስዎ ጽሁፍ ውስጥ መጀመሪያ ኢላማውን መወሰን አለብዎት
እንደ ኢላማ መጠቀም የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይምረጡ ለ መስቀልኛ-ማመሳከሪያ
ይምረጡ ማስገቢያ - መስቀልኛ-ማመሳከሪያ
በ
ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ “ማመሳከሪያ ማሰናጃ”ለ ኢላማው ስም ይጻፉ በ ስም ሳጥን ውስጥ: የተመረጠው ጽሁፍ ይታያል በ ዋጋ ሳጥን ውስጥ
ይጫኑ
የ ኢላማው ስም ተጨምሯል ወደ ዝርዝርንግግሩን እንደ ተከፈት ይተዉት እና ወደሚቀጥለው ክፍል ይቀጥሉ
የ አይጥ መጠቆሚያውን በ ጽሁፍ ሰነዱ ውስጥ ያድርጉ መስቀልኛ-ማመሳከሪያ መጨመር በሚፈልጉበት ቦታ
ይምረጡ ማስገቢያ - መስቀልኛ-ማመሳከሪያ ንግግሩን ለ መክፈት እስከ አሁን ድረስ ክፍት ካልሆነ
ከ አይነት ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ "ማስገቢያ ማመሳከሪያ"
ከ ምርጫዎች ዝርዝር ውስጥ ኢላማውን ይምረጡ መስቀልኛ-ማመሳከር የሚፈልጉትን
ከ ማስገቢያ ማመሳከሪያዎች ወደ ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ አቀራረብ ለ መስቀልኛ-ማመሳከሪያ አቀራረብ የሚታየውን የ መረጃውን አይነት ይወስናል እንደ መስቀልኛ-ማመሳከሪያ ለምሳሌ: "ማመሳከሪያ" የ ኢላማውን ጽሁፍ ያስገባል እና "ገጽ" የ ገጽ ቁጥር ያስገባል ወደ ታለመለት ኢላማ: ለ ግርጌ ማስታወሻ የ ግርጌ ማስታወሻ ቁጥር ይገባል
ይጫኑ ማስገቢያ
ይጫኑ መዝጊያ በሚጨርስ ጊዜ
እርስዎ መስቀልኛ-ማመሳከር ይችላሉ በርካታ እቃዎችን በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: እንደ ንድፍ: መሳያ እቃዎች: የ OLE እቃዎች እና ሰንጠረዦች የመሳሰሉ: መግለጫ እስካላቸው ድረስ: ለ እቃ መግለጫ ለ መጨመር: እቃውን ይምረጡ: እና ከዛ ይምረጡ መግለጫ- ማስገቢያ
ሰነዱ ውስጥ ይጫኑ መስቀልኛ-ማመሳከሪያ መጨመር በሚፈልጉበት ቦታ
ይምረጡ ማስገቢያ - መስቀልኛ-ማመሳከሪያ
ከ አይነት ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ የ እቃውን የ መግለጫ ምድብ
ከ ምርጫ ዝርዝር ውስጥ የ እቃውን መግለጫ ቁጥር ይምረጡ መስቀልኛ-ማመሳከር የሚፈልጉትን
ከ ማስገቢያ ማመሳከሪያዎች ወደ ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ አቀራረብ ለ መስቀልኛ-ማመሳከሪያ ለ አቀራረብ የሚታየውን የ መረጃውን አይነት ይወስናል እንደ መስቀልኛ-ማመሳከሪያ ለምሳሌ "ማመሳከሪያ" የ መግለጫ ምድብ እና የ መግለጫ ጽሁፍ ወደ እቃው ያስገባል
ይጫኑ ማስገቢያ
ይጫኑ መዝጊያ በሚጨርስ ጊዜ
በ እጅ ለማሻሻል የ መስቀልኛ-ማመሳከሪያ በ ሰነዱ ውስጥ: ይምረጡ መሳሪያዎች - ማሻሻያ - ሜዳዎች ከ ዝርዝር ውስጥ ወይንም ይጫኑ F9.
ይምረጡ መመልከቻ - የ ሜዳ ስሞች ለ መቀያየር ከ መመልከቻው ማመሳከሪያ ስሞች እና የሚመሳከሩት ይዞታዎች መካከል