LibreOffice 7.3 እርዳታ
የ ቀስት ዘዴዎች ማረሚያ ወይንም መፍጠሪያ
የ አሁኑን የ ቀስት ዘዴዎች ዝርዝር ማደራጀት ያስችሎታል
የ ተመረጠውን የ ቀስት ዘዴ ስም ማሳያ
ይምረጡ በ ቅድሚያ የ ተገለ የ ቀስት ዘዴ ምልክት ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ
የ ቀስት ዘዴ ማስተካከያ ለ መግለጽ: ይምረጡ የ መሳያ እቃ በ ሰነድ ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ እዚህ
የ ተመረጠውን የ ቀስት ዘዴ ስም መቀየሪያ
የ ቀስት ዘዴዎች ዝርዝር ማምጫ
የ አሁኑን የ ቀስት ዝርዝር ማስቀመጫ: እርስዎ በሚፈልጉ ጊዜ መጫን እንዲችሉ