የ ሂሳብ አንቀሳቃሽ
የሚቀጥሉት የ ሂሳብ አንቀሳቃሾች የ ተደገፉ ናቸው በ LibreOffice Basic.
ይህ ምእራፍ የሚያቀርበው ባጠቃላይ አጭር የ ሂሳብ አንቀሳቃሽ ነው: እርስዎ በ ፕሮግራም ውስጥ ስሌቶች የሚያሰሉበት
መደመሪያ ወይንም መቀላቀያ ሁለት መግለጫዎች
The MOD operator takes in two numeric expressions and returns the remainder of the division.